Democracy Voucher Program

Democracy Vouchers - Amharic
Democracy Vouchers Public Service Announcement - Amharic
8/7/20171:31

-ቁንቋ የህዝብ አገልግሎት ማስታወቂያ (PSA) ጽሁፍ -

የእርስዎን የዲሞክራሲ ቫውቸሮች (Democracy Vouchers) ተቀብለዋልን? ካልሆነ፣ አሁንም ቢሆን ማመለከት ይችላሉ!  

የሲያትል ከተማ (City of Seattle) ብቁ ለሆኑ የሲያትል ነዋሪዎች ለሲያትል ከተማ ምክር ቤት ወይም ለከተማ አቃቤ-ሕግ የሚወዳደሩ እጩዎችን ዘመቻ ለመደገፍ ሊጠቀሙባቸው የሚችሉባቸውን የ  $100 የዲሞክራሲ ቫውቸሮች (Democracy Vouchers) እየሰጠ ነው።

ብቁ ለመሆን፣ የሲያትል ነዋሪ፣ ቢያንስ እድሜዎ 18 አመት መሆን፣ እና አልያም የአሜሪካ ዜጋ፣ አሜሪካ ብሄራዊ፣ ወይም ህጋዊ ቋሚ ነዋሪ ("ግሪን ካርድ ያለው") መሆን አለበዎት እርስዎ የተመዘገበ መራጭ ከሆኑ፣ እነዚህን ቫውቸሮች አስቀድመው አግኝተው ሊሆን ይችላል።

የእርስዎን ቫውቸሮች ማግኘት አልቻሉም? ወይም የእርስዎን የዲሞክራሲ ቫውቸሮች (Democracy Vouchers) በተለየ ቋንቋ ይፈልጋሉን? 15 የሚገኙ ቋንቋዎች ውስጥ በአንዱ ምትክ መጠየቅ ወይም የእርስዎን ቫውቸሮች መጠየቅ ይችላሉ። በ 206-727-8855 ዛሬውን ያነጋግሩን። የቋንቋ እርዳታ ይገኛል።

የእርስዎን ቫውቸሮች ለማን መስጠት ይችላሉ? የተሳታፊ እጩዎች ሙሉ ዝርዝር አሁን ይገኛል። seattle.gov/democracyvoucher ይጎብኙ ወይም (206) 727-8855 ይደውሉ እና በእርስዎ ቋንቋ አስተርጓሚ ይጠይቁ።

7011701-Amharic

Filter by Keyword

Display:
Items per page
Display Format